ጥቂት ስለቤተል ዱቄት ፋብሪካ

ቤተል ዱቄት ፋብሪካ የተመሰረተው በየካቲት ወር 5፣2003ዓ.ም በ500,000ብር መነሻ ካፒታል ወደ ስራ የገባ ሲሆን ምርቶቹንም ለተለያዩ የስንዴ ዳቦና ኬክ አምራች ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይል፡፡

ኢሄም የመጨረሻ ህልሙ ያልነበረው ቤተል በ2007ዓም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በገላም ኮንዶሚኒየም አካባቢ 2800ካሜ ቦታ ላይ የመጋዘን ግንባታውን ጀምሮ በ2010ዓ.ም በማጠናቀቅ በዘሁ ዓመተ ምህረት በቀን 62ቶን (620ኩንታል) የስንዴ ዱቄት ማምረቻ ማሽን በመትከል በዚሁ አመት ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ምርቶች ለደንበኞቹ ማቅረቡን በመቀጠል እዚህ ደርሷል፡፡


bethel flour 62ton flour machine
bethel flour main warehouse
bethel flour 62ton flour machine
bethel flour 62ton flour machine
bethel flour factory
bethel flour delivery vehecles

copyright©2024; Disigned By Anteneh